የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመረቀ Home › Forums › Semonegna Stories › የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመረቀ Tagged: Adama Industrial Park, አርከበ, የአዳማ ኢንደስትሪ ፓርክ, የደብረብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ This topic has 1 reply, 1 voice, and was last updated 6 years, 3 months ago by Semonegna. Viewing 1 post (of 1 total) Author Posts March 3, 2019 at 2:49 am #10014 SemonegnaKeymaster የደብረብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድና በኬንያው ፕሬዝዳንት ዑሁሩ ኬንያታ ተመረቀ —– የደብረብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድና በኬንያው ፕሬዝዳንት ዑሁሩ ኬንያታ ተመረቀ። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ግንባታው በ2009ዓ.ም ነበር በ75 ነጥብ 4 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጭ የተጀመረው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኩ 8 ሼዶች ያሉት ሆኖ በ75 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ከደብረ ብርሃን ከተማ 6 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። ምንጭ፦ የአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት Author Posts Viewing 1 post (of 1 total) You must be logged in to reply to this topic. Log In Username: Password: Keep me signed in Log In