5ኛው ሀገር አቀፍ የግዕዝ ጉባዔ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

Home Forums Semonegna Stories 5ኛው ሀገር አቀፍ የግዕዝ ጉባዔ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

Viewing 1 post (of 1 total)
  • Author
    Posts
  • #11207
    Anonymous
    Inactive

    የመቱ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብና ተመራቂ ተማሪዎች የተራቆቱ ቦታዎች ላይ ችግኝ ተከሉ
    —–

    የመቱ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብና ተመራቂ ተማሪዎች የተራቆቱ ቦታዎች ላይ ችግኝ ተክለዋል።

    የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ተመራቂ ተማሪዎች ችግኞቹን የተከሉት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን የአካባቢ ጥበቃ እንቅስቃሴ ምክንያት በማድረግ ነው።

    ይህ የችግኝ ተከላ የተካሄደው በመቱ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግቢ ውስጥ ሲሆን፣ በዚህ ችግኝ ተከላ ፕሮግራም ላይ የዩኒቨርሲተው የበላይ አመራሮች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞችና የ2011 ዓ.ም. የዩኒቨርሲቲው ተመራቂ ተማሪዎች ናቸው።

    በተያያዘ ዜና በመቱ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ድጋፍ ስድስት ለሚሆኑ አባወራዎች የመኖሪያ ቤት እተሰራላቸው መሆኑንም ለማወቅ ተችሏል።
    ቤቱ የሚሰራላቸውም በሚኖሩበት ቀበሌ በኩል የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውና ምንም ገቢ የሌላቸው መሆናቸው የተረጋገጠ ነው ተብሏል።

    ምንጭ:- EBC

Viewing 1 post (of 1 total)
  • You must be logged in to reply to this topic.